ከዓለም ባንክ የተዉጣጣ ልዑክ የኤሌክትሮኒክ ግዥ አፈጻጸምን ገመገመ፡፡
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከክልል አቻ የግዥና ንብረት ተቆጣጣሪ ተቋም እንዲሁም የማዕከል ግዥ ፈፃሚ አካላት ጋር በባህርዳር ከተማ የምክክር መድረክ እያከናወነ ይገኛል፡፡
የምክክር መድረኩ ከሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከሁሉም ክልሎች (ከትግራይ ክልል በስተቀር) የተውጣጡ የግዥ ተቆጣጣሪነት ሚና ያላቸው ተቋማት እና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
በተነሱ ጉዳዮች ላይ የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ወልደአብ ደምሴን ጨምሮ ሁሉም የፕሮጅክቱ ማኔጀሮች ምላሽ ፣ሃሳብና አስተያየታቸዉን በመስጠት የዕለቱ መርሃ-ግብር ተጠናቅቋል፡፡
በሌሎች ተያያዥ አጀንዳዎች የዓለም ባንክ ልዑኩ ድጋፍና ግምገማ መርሃ- ግብር እስከ ቀጣይ ረቡዕ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል፡፡
0 Comments