ከዓለም ባንክ የተዉጣጣ ልዑክ የኤሌክትሮኒክ ግዥ አፈጻጸምን ገመገመ፡፡
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከክልል አቻ የግዥና ንብረት ተቆጣጣሪ ተቋም እንዲሁም የማዕከል ግዥ ፈፃሚ አካላት ጋር በባህርዳር ከተማ የምክክር መድረክ እያከናወነ ይገኛል፡፡
የምክክር መድረኩ ከሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከሁሉም ክልሎች (ከትግራይ ክልል በስተቀር) የተውጣጡ የግዥ ተቆጣጣሪነት ሚና ያላቸው ተቋማት እና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡