FAQs
Procurement FAQs
በውስን ጨረታ የግዥ ዘዴ ተካፋይ እንዲሆኑ ከተጋበዙ ድርጅቶች ውስጥ የመጨረቻ ሠነዱን ያቀረበው ተጫራች አንድ ብቻ ቢሆን ወይም ያስቀመጠውን ዝቅተኛ የቴክኒክ መስፈርት ያሟሊ አንድ ተጫራች ብቻ ቢሆን፣ በብቸኛነት የቀረበውን ወይም የቴክኒክ መመዘኛውን በብቸኛነት ያማለው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ በማድረግ ውል መግባት ይቻላል ወይ ?
በውስን ጨረታ ከተጋበዙት ድርጅቶች ውስጥ የመጫረቻ ሠነድ ያቀረበው አንድ ድርጅት ብቻ ቢሆን፣ወይም የመጫረቻ ሠነድ ካቀረቡት ድርጅቶች ውስጥ የቴክኒክ መስፇርቶቹን ያሟሊው ድርጅት አንድ ብቻ ከሆነ በጨረታ ሠነዱ ሊይ የተገሇፁት የማወዳደሪያ መስፇርቶች የላልች ድርጅቶች ተሳትፎን እንደማይገድቡና ድርጅቱ የሰጠው ዋጋ ያሌተጋነነ እና የገበያ ዋጋ መሆኑን በማረጋገጥ በብቸኛነት ከቀረበው ወይም የቴክኒክ መመዘኛውን በብቸኛነት ካሟሊው ተጫራች ጋር ውሌ መፇፀም ይቻሊሌ