| የስራ መደቡ መጠሪያ | የስራ መደቡ ደረጃ | መነሻ የወር ደመወዝ | የቅጥር ሁኔታ | ብዛት | ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ |
| የአቅራቢዎች የቴክኖሎጂ ትግበራና ድጋፍ ባለሙያ IV | XV | 21,238 | በቋሚነት | 1 | በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በኮምፒዉተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሌጂ ኢንጅነሪግ ወይም ግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ሎጀስቲክስና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ወይም ማኔጅመንት ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም ፕሮጀክት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፤ |
የስራ ቦታ አዲስ አበባ # በቋሚነት ፤በኮንትራት
የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et # የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን