ኢትዮጵያ - አዲሲቷ የተስፋ አድማስ
****************************
ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ታሪካዊና ወሳኝ የሆኑ ሀገራዊ ሂደቶችን ስታስተናግድ ቆይታለች። ከእነነዚህም መካከል በ2018 ዓ.ም. የተከናወኑት ሀገራዊ የምክክር መድረኮች እና 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ዋነኞቹ ተጠቃሾች ናቸው። እነዚህ ሁነቶች የሀገሪቱን የፖለቲካ ምህዳር በማረጋጋት እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታውን ወደ አዲስ ደረጃ በማሸጋገር ረገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል።
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በሙሉ ስኬት እና በሰላማዊ መንገድ መጠናቀቁ የሀገሪቱን የዴሞክራሲ ጎዳና የበለጠ አጠናክሮታል። በዚህ ምርጫ ሚሊዮኖች ድምፃቸውን በነፃነት በመስጠት የወደፊት ሀገራዊ አቅጣጫቸውን የወሰኑ ሲሆን ምርጫው በሰላምና በታዛቢዎች ፊት በግልፅነት መከናወኑ በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አድናቆትን አትርፏል።
ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም. በይፋ የሚመሰረተው አዲሱ የመደመር መንግሥት የህዝቡን ውሳኔ መሠረት በማድረግ ሀገሪቱን ወደ አዲስ የተስፋ አድማስ የሚያሸጋግር የታሪክ ምዕራፍ ነው። አዲሱ መንግሥት በተለይም ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር፣ኢኮኖሚያዊ እድገትና ልማት፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ተፅዕኖ ማሳደግ እና መሰል ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል።
#Federal Public Procurement and Property Authority /FPPA# Ethiopia#

❤1
7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል። በዚህም፡
1. ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር
4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር
5. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር
6. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር
7. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር
8. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
11. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር
12. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር
14. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
15. ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
16. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር
17. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
18. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
19. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር
20. ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
22. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።
#ለሁሉም መልካም የስራ ዘመን
#PPA#Ethiopia

❤2
Ethiopia Shares e-GP System Advancements With 3rd Nigerian Delegation
****************************
(Oct. 9, 2026 |Addis Ababa) -The Federal Public Procurement and Property Authority (FPPPA) hosted a high-level public sector delegation from Nigeria today for a 3rd round of experience sharing focused on Ethiopia’s Electronic Government Procurement (e-GP) system.
The visit served as a study tour for Nigerian officials to learn from Ethiopia's digital transformation in public financial management, transparency, and market competition.
Delivering the welcoming speech and main briefing, Mr. Yafet Mekonin, e-GP Project Manager at FPPPA, welcomed the Nigerian delegates and presented key operational achievements and reform strategies driving the platform. He highlighted that the e-GP system serves as a foundational component of the national Digital Ethiopia initiative, driven directly under the executive agenda of Prime Minister Abiy Ahmed (Dr.) to build a modern digital economy.
During his presentation, Mr. Yafet emphasized that digital transformation requires more than technology alone, rather it needs Legal & Regulatory Foundation, Institutional Ownership & Capacity Building, Standardized Bidding Documents, infrastructure and other crucial things to sustain. He maintained that the ultimate goal of e- GP is Value for Money.
Updating the delegation on deployment progress, Mr. Yafet reported that 100 percent of federal budgetary institutions have fully implemented the e-GP platform. At the regional level, three regions are currently operating in the pilot stage, while the remaining seven regions have adapted the framework and are preparing for full rollout.
The session concluded with the Nigerian delegation commending Ethiopia's rapid progress in digitalizing public procurement, noting that the experience provides valuable practical insights for public sector reform and financial governance in Nigeria.

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ 19ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በደማቅ ሁኔታ አከበረ፡፡
******
(ጥቅምት 02/2019 ዓ/ም ፟አዲስ አበባ)፟ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ 19ኛውን የብሔራዊ ሰንደቅዓላማ ቀንን”ሰንደቅዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ህዳሴ” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
በበዓሉ አከባበር ስነ-ስርዓተ ላይ የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ በረከት ፍስሃጽዮን፣ የብሄራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር ዱኤታ ክቡር አቶ ስዩም መኮንን እና የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ መሰረት መስቀሌ፣ የመንግስት ግዥ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሶስቱም ፌዴራል መ/ቤቶች የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተገኝቷል፡፡
በመድረኩ ላይ የተገኙት የሥራ ኃላፊዎች ባስተላለፉት መልዕክት ሰንደቅ ዓላማ የሀገር ሉዓላዊነት፣የህዝብች አንድነትና የጽናት መገለጫ መሆኑን በመጠቆም ቀኑን ስናከብር ይበልጥ ለሀገራዊ ልማትና ለአንድነት በመሰለፍ ሊሆን እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
በዕለቱ የሰንደቅ ዓላማ መስቀል ስነ-ሥዓትና የተለያዩ ሀገራዊ መልዕክቶች የተላለፉ ሲሆን የሶስቱም መ/ቤቶች አመራርና ሠራተኞች በአንድነት በመሆን ቀኑን በታላቅ ሀገራዊ ስሜት አክብረዋል፡፡

❤3
ባለስልጣኑ ስለሚሰጠው አገልግሎትም ይሁን ሌሎች ጉዳዮችን ማለትም የግዥና ንብረት ህጎችን መመሪያዎችን እና የአሰራር ስር ዓቶችን ለማወቅ በዚህ ሊንክ ገብተው የሚሰጡትን የበየነ መረብ ትምህርቶች ይከታተሉ።
https://elearning.ppa.gov.et/
https://elearning.ppa.gov.et/
elearning.ppa.gov.et
Home | e-GP e-Learning
PPA's e-GP learning platform.
👍2
የንግዱ ማህበረሰብ በመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ (e-GP system) እንዴት ይመዘገባል?
በጫርታስ እንዴት ይሳተፋል?
የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም ሂደቱን መከታተል ይችላሉ!
https://elearning.ppa.gov.et/course/view.php?id=10

👍3