Skip to contentSkip to main navigation Skip to footer

የዳታቤዝ ልማት እና አስተዳደር ባለሙያ IV 

Closing on: Mar 9, 2026
የስራ መደቡ መጠሪያየስራ መደቡ ደረጃመነሻ የወር ደመወዝየቅጥር ሁኔታብዛትተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
የዳታቤዝ ልማት እና አስተዳደር ባለሙያ IV XV21,238በቋሚነት1በኮምፒውተር ሳይንስ፤  በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤  በኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን  ቴክኖሎጂ ፤  በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፤ በኮምፒዉተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሌጂ ኢንጅነሪግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ  ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፤
ማሳሰቢያ፡-
የስራ ቦታ አዲስ አበባ   # በቋሚነት ፤በኮንትራት
የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et  # የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
                          ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን
 
Job Category: ICT
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa

Apply for this position

Allowed Type(s): .pdf