Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

የዲጅታላይዜሽን እና የሲስተም ደህንነት አማካሪ

Expired on: Apr 24, 2025

በመሠረተ ልማት ዲዛይንና አተገባበር ፣ በክላውድ ኮምፒውቲንግ እና አስተዳደር ፣ በሶፍትዌር አርክቴክቸር ግምገማ እና ጥራት ማረጋገጥ ፣ በኔትዎርክ ፣ በመሰረተልማት እና ሲስተም ደህንነት እና ፕሮቶኮሎች ፣ በፕሮጀክት አፈፃፀም ክትትል እና ሪፖርት፣ በሲስትም ደህንነት ኦዲት እና ሙከራ ላይ የሰራ ሆኖ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በሶፍትዌር
ኢንጅነሪንግ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ እና 15 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና 8 ዓመት በተመሳሳይ ፕሮጀክት ላይ ልምድ ያለው እንዲሁም በኢ-ኮሜርስ ወይም በኤሌክትሮኒክ የመንግስት የግዥ ሥርዓት /eGP/ ሲስተሞች ላይ እውቀት ያለው እናብቁ የሆነ እና የሥራ ውሉ በኮንትራት ሆኖ በሥራ አፈፃፀም ውጤት በየዓመቱ የሚታደስ ፤

ደመወዝ በስምምነት
ብዛት 1

ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት
  • የፈተናው ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
  • ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ በተጨማሪ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሰረት ለየስራ መደቦቹ የሚያሟሉ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።
  • መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና  ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • የስራ መመዝገቢያ በተቋሙ ኦፊሻል ዌብሳይት ነው፡፡ http://www.ppa.gov.et/job-openings/

ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70

Job Category: ICT
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa
Sorry! This job has expired.