በኦዲቲንግ፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር፤ በአካውንቲነገ፤ በማኔጅመንት፤ በኢኮኖሚክሰ፤ በሎጅስቲክስ እና ሰፕላይቼን ማኔጅመንት፤ ፕሮጀክት ማኔጅመነት፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ፋርማሲ፣ ማቴሪያል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌትሪካል ኢንጅነሪንግ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር፣ ፐብሊክ ፋይናሻል ማኔጅመንት ፣ቢዝነስ አድሚንስትሪሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አካውንቴንግ እና ፐብሊክ ፋይናንስ፣ አካውንቴንግ ኣና በጀት፣ ኮፒውተራይዝ አካውንቲግ፣ ዴቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ አካውንቲግ እና ፐብሊክ ፋይናንስ ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው መስፍረቱን የሚያሟሉ በዝውውር መቀበል አብሮ ለመስራት ይፈልጋል
መነሻ የወር ደመወዝ 11,634.00
ብዛት 5
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ ቋሚ
- የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማህታት ሐውልት ፊት ለፊት በሚገኘው ሰው ሃብት ስራ አመራር ቢሮ ይሆናል።
- የምዝገባ ባሉበት ሆነው በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት : በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
- መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን