Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

ከፍተኛ የሶፍትዌር ባለሙያ

Expired on: Apr 24, 2025

ኤምኤሲ ቢኤሲሲ በኮፒውተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ በሶፍትዌር ምህድስና ኤሌትሪካል ምህድስ ኢንፎርሚሽን ሲስተም እና ኮፒውተር ምህድስ ተዛማች የትምህርት መስኮች ለማስተር ዲግሪ 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና ብቁ የሆነ እና የሥራ ውሉ በኮንትራት ሆኖ በሥራ አፈፃፀም ውጤት በየዓመቱ የሚታደስ ፤

መነሻ የወር ደመወዝ 22,474.00

ብዛት 1

ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ   # የቅጥር ሁኔታ በቋሚ#በዝውውር እና በኮንትራት እንደየ ሥራ መደቡ
  • የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማህታት ሐውልት ፊት ለፊት በሚገኘው ሰው ሃብት ስራ አመራር ቢሮ ይሆናል።
  • የምዝገባ ባሉበት ሆነው በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት መመዝገብ ይችላሉ http://www.ppa.gov.et/job-openings/ የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት http://www.ppa.gov.et/ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
  • መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና  ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70

የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Job Category: ICT
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa
Sorry! This job has expired.