ኤምኤሲ ቢኤሲሲ በኮፒውተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ በሶፍትዌር ምህድስና ኤሌትሪካል ምህድስ ኢንፎርሚሽን ሲስተም እና ኮፒውተር ምህድስ ተዛማች የትምህርት መስኮች ለማስተር ዲግሪ 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና ብቁ የሆነ እና የሥራ ውሉ በኮንትራት ሆኖ በሥራ አፈፃፀም ውጤት በየዓመቱ የሚታደስ ፤
መነሻ የወር ደመወዝ 22,474.00
ብዛት 1
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ # የቅጥር ሁኔታ በቋሚ#በዝውውር እና በኮንትራት እንደየ ሥራ መደቡ
- የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማህታት ሐውልት ፊት ለፊት በሚገኘው ሰው ሃብት ስራ አመራር ቢሮ ይሆናል።
- የምዝገባ ባሉበት ሆነው በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት መመዝገብ ይችላሉ http://www.ppa.gov.et/job-openings/ የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት http://www.ppa.gov.et/ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
- መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን