The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ NCB-WSUW-10-2012 ]
Procurement Type Goods
Fiscal Year 2020
Bid Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግ. ጨ ቁጥር  ወ ሶ ዩ/ ግዳ 10/12

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት ዓመት የተለያዩ የቪዲዮ ኮንፈርስንግ ዕቃዎች ፤የICT ጥገናና መሰረት ልማት መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ዲጅታል ሳይነኤጅ ኤል.ኢዲ  እና ኤሌክትሮኒክስ  ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ

የዕቃዎች ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

LOT- 1

ለቪዲዮ ኮንፈርስንግ  የሚዉሉ ዕቃዎች Supply, Installation and Training

70,000.00

LOT- 2

ለICT ጥገናና መሰረት ልማት አና መለዋወጫ የሚዉሉ  ዕቃዎች

80,000.00

LOT-  3

ዲጅታል ሳይነኤጅ ኤል.ኢዲ  እና ኤሌክትሮኒክስ  ዕቃዎች ግዥ

80¸000.00

LOT-  4

Collaborative Smart Class Room Solution Supply, Installation, Training & Commissioning Turnkey project

60,000.00

በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1.  በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት፣ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤና የድረ-ገጽ ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO ወይም  የባንክ ጋራንቲ  ከላይ በተጠየቀውን  ገንዘብ መጠን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3.  ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል  የመጫረቻ  ሰነዳቸዉን ኦርጅናሉንና  ኮፒዉን  ለየብቻ  በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

  1. የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 21ኛው ቀን  ከጧቱ 4:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ በየሎት ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000018182789  በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ስም በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

5.   የጨረታ ሠነዱን እሰከ 21ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ድረስ በዩኒቨርሲቲዉ ግዥ ዳይሬክቶሬት  ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  1. የጨረታ ሣጥኑ 21ኛው ቀን ከጧቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም  ሕጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት በዩኒቨርሲቲዉ ግዥ ዳይሬክቶሬት  ቢሮ ይከፈታል፤፤

7.  ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO /ባንክ ጋራንቲ/ የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% ሲያሲይዙ ብቻ ይሆናል፡፡

  1. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  2. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465514615 ወይም 0911014555 ፋክስ 0465515113 መጠየቅ ይቻላል
Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 11/03/2020
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date11/05/2020
Extended To
Reason for extension