The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ DDU/P/T19/2014 ]
Procurement Type Works
Fiscal Year 2022
Bid Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/ዩ/ግ/ጨ/19/2014

የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ለ2014 ዓ/ም Supply and Implementation of Video Surveillance System Infrastructure for Dire-Dawa University በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊና ብቃት ያላቸውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

 

በዚህም መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

1-       የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 9 ከተጠቀሱት አድራሻዎች ለእያንዳዳቸው የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በዩኒቨርስቲው አካውንት ቁጥር 606C21002728 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስገብታቹ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታ ሰነዱን  መውሰድ ይችላሉ፤

2-       ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጥዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 9 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

3-       የጨረታው ሳጥን በዚሁ ዕለት እና ቦታ ከጥዋቱ 415 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4-       ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው፤

4.1.      በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውና ለዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ፤

4.2.      ማንኛውም የወቅቱን የመንግስት ግብርና ታክስ ለመክፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ፤

4.3.   በመንግስት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች የተጠቀሰውን ማስረጃ ሲያቀርቡ ማስረጃው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የተሰጠ ማስረጃ ብቻ መሆን እንዳለበትና በጨረታው መክፈቻ ዕለት የተሰጠ ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4.4.      የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤

4.5.      ተጫራቾች ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጫራቾች የሚሞሉ ቅጾችን በትክክል ሞልተው በመፈረም እና ማህተም በማድረግ መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4.6.      ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

4.7.      ከዚህም በተጨማሪ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋስትና የጨረታ ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት ቀን በኋላ ላሉት 28 ቀናት ዋስትናውን ሕጋዊነት የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃዎች መግለጫ

ጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

Supply and Implementation of Video Surveillance System Infrastructure for Dire-Dawa University

250,000.00

 

5-       ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ለአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የስራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች አቅርቦቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6-       ዩኒቨርሲቲው የተጫራቾችን ብቃት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መስፈርቶች፣ የጨረታ መመሪያዎችና ሌሎችም ተዛማጅነት ያላቸውን መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያካተተ ስለሆነ በሁሉም ተሳታፊ ተጫራቾ እንዲተገበሩ ያሳስባል፤

7-       ተጫራቾች ስለ ማጭበርበር እና ሙስና ላለመፈፀም ማረጋገጫ በመስጠት ግዴታ የሚገባበትን ቅጽ በመፈረም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

8-       ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤

9-       ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤

 

ድሬዳዋ ዩኒርቨሲቲ ቢሮ ቁጥር - 7

ስልክ ቁጥር 0251 12 78 63

ፋክስ ቁጥር 0251 12 79 71/77

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1362

Bid Attachment

Section 6 - Statement of Requirement-VSS.docx

Mode of procurement ICB
Bid Closing Date 08/08/2022
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date08/09/2022
Extended To
Reason for extension