Skip to contentSkip to main navigation Skip to footer

የዲጂታል ግዥና ንብረት ትግበራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ 

Closing on: Mar 9, 2026
የስራ መደቡ መጠሪያየስራ መደቡ ደረጃመነሻ የወር ደመወዝየቅጥር ሁኔታ

ብዛትተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
የዲጂታል ግዥና ንብረት ትግበራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ XVIII 
27,598በቋሚነት
1በኮምፒውተር ሳይንስ ወይምበኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን
ሲስተም ወይም በኢንፎርሜሽን  ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይምበሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይምበኮምፒዉተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሌጂ ኢንጅነሪግ ወይም ግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ሎጀስቲክስና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ወይም ማኔጅመንት ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የሁለተኛ  ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 10 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፤
ማሳሰቢያ፡-
የስራ ቦታ አዲስ አበባ   # በቋሚነት ፤በኮንትራት
የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et  # የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
                          ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን
 

Job Category: ICT
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa

Apply for this position

Allowed Type(s): .pdf