Skip to contentSkip to main navigation Skip to footer

የገበያ ዋጋ መረጃ አሰባሰብና ትንተና ባለሙያ IV

Closing on: Mar 9, 2026
የስራ መደቡ መጠሪያየስራ መደቡ ደረጃመነሻ የወር ደመወዝየቅጥር ሁኔታብዛትተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
የገበያ ዋጋ መረጃ አሰባሰብና ትንተና ባለሙያ IVXIV19,464በቋሚነት1ስታትስቲክስ ወይም ሪሰርች ኤንድ ዴቨሎፕመንት ወይም ግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ሎጀስቲክስና ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ወይም ማኔጅመንት ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም ፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም ሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም ፋርማሲ ወይም ማቴሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ  ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፤
ማሳሰቢያ፡-
የስራ ቦታ አዲስ አበባ   # በቋሚነት ፤በኮንትራት
የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et  # የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
                          ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን
Job Category: ICT Procurement
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa

Apply for this position

Allowed Type(s): .pdf