ሀርድዌርና ኔትወርክ ወይም ዌብና መልቲሚድያ ወይም ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ ወይም ኮምፒዩተር አፕልኬሽን ወይም ሶሻል ኔትወርኪንግ ወይም ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ ወይም ኔትዎርኪንግ ወይም ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ ወይም ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ ወይም አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ወይም አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ወይም ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ ወይም አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ ወይም ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን ወይም ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ወይም ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ወይም ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ የትምህርት መስክ የተመረቀ እና 4 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
| የቅጥሩ ሁኔታ በዝውውር ደመወዝ 11,634 ብዛት 1 |
| ማሳሰቢያ፡- የስራ ቦታ አዲስ አበባ # የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ https://www.ppa.gov.et/job-openings/ የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል። መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል። የተመረጣችሁ አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው። ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣ ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70 |