Skip to contentSkip to main navigation Skip to footer

የኦዲት ባለሙያ IV                               

Expired on: Oct 8, 2025

አካውንቲንግ  ወይም   አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ  ወይም   አካውቲንግ ኤንድ በጀት  ወይም   ባንኪንግና ፋይናንስ፤ ኮምፒዩተራይዝድ አካውንቲንግ  ወይም   ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፤ አካውንቲንግና ፋይናንስ፤ ፋይናንሻል አካውንቲግ  ወይም   ፐብሊክ ፋይናንስ፤ አካውንቲንግና ፐብሊክ ፋይናንስ  ወይም   ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲግ ኤንድ ኦዲቲንግ  ወይም   አካውንቲንግና በጀት ሰርቪስ  ወይም   ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ  ወይም   አካውንቲንግና በጀት ሰፖርት  ወይም   ኮሜርስ አካውንቲንግ  ወይም   ፋይናንስ ዲቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፤ ፋይናንሻል ማኔጅመንት  ወይም   ፐብሊክ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፤ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር  ወይም      ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ 6 ዓመት አገልግሎት የሰጠ/ች./

ደመወዝ 11,634በዝውውር1

ማሳሰቢያ፡-

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ   #
  • የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ  ይችላሉ https://www.ppa.gov.et/job-openings# የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
  • መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
  • የተመረጣችሁ አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70

Job Category: ICT
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa
Sorry! This job has expired.