| የስራ መደቡ መጠሪያ | የስራ መደቡ ደረጃ | መነሻ የወር ደመወዝ | የቅጥር ሁኔታ | ብዛት | ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ |
| የአይ.ሲ.ቲ መሰረት ልማት አስተዳደር ባለሙያ IV | XV | 21,238 | በቋሚነት | 1 | ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ምህንድስና፣ ኤልክትራካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ኮምፒዩተር ምህንድስና የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፤ |
የስራ ቦታ አዲስ አበባ # በቋሚነት ፤በኮንትራት
የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት ባለበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et # የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን