ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ሎጂስቲክስና ሳኘላይ ማኔጅመንትት፤ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቭ፤ ሰፕላይስማኔጅመንት፤ ቢዝነስማኔጅመንት ወይም አውቶኢንጂን ሰርቪስ ወይም አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር ወይም የመንገድ ትራፊክና ደህንነት ወይም ሎጂስትክስ ወይም ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ወይም አውቶመካኒክ ወይም ማተሪያል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ትራንስፖርት ማኔጅመንት፤ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ወይም ሰፕላይቼይን ማኔጅመንት፤ ሜታል ቴክኖሎጂ ወይም ሞተርቬሂክል ወይም በትራንስፖርት ማኔጅመንት የትምህርት መስኮች ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለውና በሙያው 2 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
መነሻ የወር ደመወዝ 6,485.00
ብዛት 1
ማሳሰቢያ፡-
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ ቋሚ
- የመመዝገቢያ ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማህታት ሐውልት ፊት ለፊት በሚገኘው ሰው ሃብት ስራ አመራር ቢሮ ይሆናል።
- የምዝገባ ባሉበት ሆነው በባለስልጣኑ ዌብ ሳይት መመዝገብ ይችላሉ http;//www.ppa.gov.et # የፈተናው ጊዜ በባለስልጣኑ ዌብሳይት # በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
- መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የተመረጣች አመልካች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን