Skip to content Skip to main navigation Skip to footer

የሕግ አገልግሎት ሥራ አስፈፃሚ

Expired on: Apr 24, 2025

ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው  ወይም   ኢንተርናሽናል ሎው  ወይም   ሌጋል ሰርቪስ  ወይም   ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት  ወይም   ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን  ወይም   ሌጋል ሰተድስ  ወይም   ሎዎር ጀነሪክ  ወይም   ፐብሊክ ሎው  ወይም   ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊክ ሎው  ወይም   ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ  ወይም   ሎው እና ሎው ሳይንስ  ወይም   ህግ የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው አገልግሎት

መነሻ የወር ደመወዝ 13,998.00

ብዛት 1

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
  • የፈተናው ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
  • ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ በተጨማሪ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሰረት ለየስራ መደቦቹ የሚያሟሉ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።
  • መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና  ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • የስራ መመዝገቢያ በተቋሙ ኦፊሻል ዌብሳይት ነው፡፡ http://www.ppa.gov.et/job-openings/

ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70

Job Category: Law
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa
Sorry! This job has expired.