ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው ወይም ኢንተርናሽናል ሎው ወይም ሌጋል ሰርቪስ ወይም ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን ወይም ሌጋል ሰተድስ ወይም ሎዎር ጀነሪክ ወይም ፐብሊክ ሎው ወይም ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊክ ሎው ወይም ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ ወይም ሎው እና ሎው ሳይንስ ወይም ህግ የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው አገልግሎት
መነሻ የወር ደመወዝ 13,998.00
ብዛት 1
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
- የፈተናው ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገለጻል።
- ተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ በተጨማሪ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሰረት ለየስራ መደቦቹ የሚያሟሉ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።
- መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባችው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተረጋገጠ /Authenticated/ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የስራ መመዝገቢያ በተቋሙ ኦፊሻል ዌብሳይት ነው፡፡ http://www.ppa.gov.et/job-openings/
ስልክ ቁጥር 0111-22-66-70