The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ WSu/10/11 ]
Procurement Type Goods
Fiscal Year 2019
Bid Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ መለያ ቁጥር ወ ሶ ዩ፤-10/11

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት የጀነሬተር ግዥ ፤ ለተለያዩ ዓይነት የመኪና ጎማዎች ባትሪዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ ፣የሠራተኞች ሥራ ደንብ ልብስ፣ እና የማገዶ እንጨት  እና የእንጨትና የብረት በር ግልጽ  ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃዎች ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን

1. ምድብ- 1 ፡-ለየጀነሬተር ግዥ ዋናዉ ካምፓስ ኦቶና ካምፓ እና ዳዉሮ ታርጫ ካምፓስ ---- ብር 200,000.00

2. ምድብ- 2፡- ለተለያዩ ዓይነት የመኪና ጎማዎች ባትሪዎች ግዥ ------------------------- ብር 100,000.00

3. ምድብ-3፡- የሠራተኞች ሥራ ደንብ ልብስ ግዥ  ------------------------------------- ር  70,000.00

4. ምድብ-4፡- የማገዶ እንጨት ግዥ ----------------------------------------------------- ብር  50,000.00

5. ምድብ-5፡-በዋናዉ ካምፓስ፣ በኦቶና እና በዳዉሮ ታርጫ ካምፓስ

በመገንባት ላይ ለሚገኘዉ ሕንጻ የዉስጥ በር ከነገጠማዉ -------------------------------------   ብር 100,000.00

በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት፣ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤና የድረ-ገጽ ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO ፣ የባንክ ጋራንቲ  ወይም ጥሬ ገንዘብ   ከላይ የተጠየቀውን ገንዘብ መጠን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች  የንግድ ዘርፍ ያላቸዉን ሰነዶች ኮፒዉንና እንድሁም ዩኒቨርሲቲዉ ባዘጋጀዉ ኦሪጅናል ጨረታ  ሠነድ ላይ በሚነበብ ጽሑፍ ዋጋዉን  በመሙላት  የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማ በማድረግ የምድብ -1፡- ለጀነራተር ጨረታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኦርጅናሉንና ኮፒዉን ለየብቻ ምድብ 2 ፋይናንሻል ኦርጅናሉንና ኮፒዉን ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  4. ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 15ኛዉ ቀን ዘውትር በሥራ ሰዓት ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት  ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ  ከዩኒቨርስቲው ዋናዉ ግቢ በአስተዳደር ህንጻ 1ኛዉ ፎቅ ከጨረታ ሠነድ ዝግጅት ቢሮ ለሠነዱ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በአት/ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000018154278 በወላይታ ሶዶ ዪነቨርሲቲው ስም በመክፈል  መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታዉ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ አስከ በ15ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት  ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በአስተዳደር ህንጻ በ1ኛ ፎቅ ላይ  ገበያ ጥናትና ግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታዉ  በእለቱ ከረፋዱ  በ4፡00  ሰዓት ተዘግቶ  4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በአስተዳደር ህንጻ በ1ኛ ፎቅ ላይ ገበያ ጥናትና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. 15ኛዉ ቀን የሚዉለዉ ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ  ጨረታዉ  የሚዘጋዉና የሚከፈተዉ በሚቀጥለዉ ሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰዉ ሠዓት መሠረት ይሆናል፡፡
  8. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  9. አሸናፊው ተጫራች ውል ከፈረመ በኋላ ለተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል

10.  ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046551-46-15 ወይም 0913491657 ፋክስ 0465515113

Bid Attachment

12.pdf

Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 23/04/2019
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date09/05/2019
Extended To
Reason for extension