The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ WSU-07/11 ]
Procurement Type Goods
Fiscal Year 2019
Bid Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ መለያ ቁጥር ወ ሶ ዩ፤- 07/11

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ አይነት ዕቃዎችን

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ምድብ

የዕቃዎች ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን

1

ምድብ -1- A

ለተለያዩ ዓይነት የኤለክትርክ ዕቃዎች ግዥ

100,000.00

ምድብ -1- B

ለተለያዩ ዓይነት የኤለክትርክ ኬብሎች ግዥ

100,000.00

ምድብ -1- C

ለተለያዩ ዓይነት የኤለክትርክ ቦርዶች ግዥ

50,000.00

2

ምድብ -2

 

ለወርክሾፕ ማሽነሪዎች፣ለጋዝ ስልደሮች እና

የዉሃ ፓምፕ ሞተር ፓርት እና ፓናል ቦርድ ግዥ

 

100,000.00

3

ምድብ -3

ለአናጽ፣ ፣ለግንበኛ እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ ወርክሾፕ ዕቃዎች ሕንጻ መሣሪያዎች  ግዥ

70,000.00

4

ምድብ -4

ለቧንቧዎችና  እና የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ

70,000.00

5

ምድብ -5

ለተማሪዎች መማሪያ ክፍል መቀመጫ ወንበሮች ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ የቀረሮ እሽግ ግዥ

30,000.00

6

ምድብ -6

ለቬርቲካል ሻተር ከነሙሉ ዕቃ እና ከነገጠማዉ ግዥ

50,000.00

7

ምድብ --7

የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች

100,000.00

በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት፣ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤና የድረ-ገጽ ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO ፣ የባንክ ጋራንቲ  ወይም ጥሬ ገንዘብ   ከላይ የተጠየቀውን ገንዘብ መጠን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች በንግድ ዘርፍ ያላቸዉን ሰነዶች ኮፒዉንና እንድሁም ዩኒቨርሲቲዉ ባዘጋጀዉ ኦሪጅናል ጨረታ  ሠነድ ላይ ዋጋ  በመሙላት የፋይናንሻል እና አስፈላጊ ዝርዘር መግለጫ የያዙ ደጋፊ ሠነዶች ኦርጅናሉንና ኮፒዉን ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ ታህሳስ 23 ቀን 2011 . ከጧቱ 4:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ዘወትር በሥራ ሰዓት በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ የጨረታ ሠነድ ዝግጅት ቢሮ  በመቅረብ  ለእያንዳንዱ ሠነድ በየምድብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000018154278 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ሠነዱን እሰከ  ታህሳስ 23 ቀን 2011 . ከጧቱ 4፡00 ድረስ በዩኒቨርሲቲዉ ግዥና ገበያ ጥናት ቡድን ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታዉ ታህሳስ 23 ቀን 2011 . ከጧቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም  ሕጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት በወላይታ ሶደ ዩኒቨርሲቲ  ግዥና  ገበያ ጥናት ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች የውል ማስከበሪያ 10% አስይዘዉ ከዩኒቨርሲቲዉ ጋር ውሉን ሲፈራረሙ ይሆናል፡፡
  8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465514615/0913491657 ፋክስ 0465515113 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- የሠነድ ሽያጭ የሚጀምረው ታህሳስ 09 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ነው

Bid Attachment

other item.pdf

Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 01/01/2019
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date30/01/2019
Extended To
Reason for extension