The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ NCB/WSUW-04/13 ]
Procurement Type Goods
Fiscal Year 2020
Bid Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መለያ ቁጥር ወሶዩ ግ.ጨ. 04/13 የተገለጹ ግንባታዎችን

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በምርምር  ማህበረሰብ አገልግሎት የሚሰሩ ደምቱ ፍልዉሃ ቱርስት መዳረሻ ማዕከል  የተለያዩ ግንባታዎችን  በሶስተኛ ዙር  ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል ፡፡

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ፡-

  1. በዘርፉ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN/ ሠርቲፊኬት፣ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ እና ተጫራቾች በኤጀንሲው ድረ ገጽ ምዝገባ  ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  2. ተጫራቾች የሥራ  ተቋራጭነት ሥራ እንዲሰራ በሥራና ከተማ ልማት ሚ/ር የተሰጠውን ደረጃ የተጠየቀውን GC-4 and above እና መልካም የሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል ፡፡
  3. ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ድረስ ዘውትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርስቲው ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ በመቅረብ እያንዳንዱን ሠነድ የማይመለስ  ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በአት/ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000018182789 በዪነቨርሲቲው ስም በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ይሁንና የጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የሚካሄደው በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ብቻ ይሆናል ፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የሥራ ሳይት ማየት ካለበት ከውድድሩ በፊት በራሱ ወጪ ማረጋገጥ ይችላል፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO/ BANK GURANTY ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  6. ጨረታዎች በ21ኛ ቀናቸው በሠንጠረዥ ላይ እንደተገለጸ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

.

የግንባታዎች ዓይነት

የግን.. ቁጥር

የሚጠይቀው ደረጃ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ግንባታዎች የሚከናወኑበት ቦታ

01

Construction of  Spring Cappe, Swimming Pool, ,Shower Room, Cafteria, kitchen, Culvert, Cobble Stone and Checkerd, Flood Protect(Retaining Wall) Structures in Dimitu Town,Duguna Fango Woreda, Wolaita Zone

04/13

 

GC -4 and Above

150,000.00

ድምቱ ከተማ

  1. የመጫረቻ ሰነዱ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋቸውን ድምር በሚነበብ ጽሑፍ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ የፋይናንሻልና የቴክኒካል ኦርጅናሉን እና እያንዳንዳቸውን ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻ በማሸግ በፖስታው ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ በመጻፍ እስከ 21ኛ ቀን ድረስ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት  ባለው ጊዜ ውስጥ  ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ  ማስገባት አለባቸው ፡፡ ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  2. የሥራው ዲዛይን ከጨረታው ሰነድ ጋር ተያይዞ የቀረበ ስለሆነ ማየት ይቻላል ፡፡
  3. አሸናፊው ተጫራች ውል ከፈረመ በኋላ ለተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል ፡፡
  4. ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913531451 ወይም 0911014555 ፋክስ 046551511 - ወላይታ ሶዶ

ማሳሰቢያ ፡ የጨረታ ሠነዱን ከዚህ በታች በተገለፀዉ አድራሻ መግዛት ይችላሉ፡፡

  1. በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ

2. በአዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ  አድራሻ ፤- ከመገናኛ አንድ ኪሎ ሜትር  ገባ ብሎ  ቦሌ ክ/ከተማ ጀርባ አምቼ ካምፓኒ በእርሻ ምርምር ወይም እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን መንገድ  ላይ

ስልክ ቁጥር - 0913790195 / 0912881430 - አዲስ አበባ

Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 03/01/2021
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date03/01/2021
Extended To
Reason for extension