The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ NCB-WSUW-09-2012 ]
Procurement Type Goods
Fiscal Year 2020
Bid Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥርብ.ግ.ጨ ወ.ሶ.ዩ፤- 09/12

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ላቦራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃዎች ዝርዝርየጨረታ ማስከበሪያ ብር

የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ  ላቦራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች------- ብር 50,000.00

በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1. በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት፣ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤና የድረ-ገጽ ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO ወይም  የባንክ ጋራንቲ ከላይ በተጠየቀውን  ገንዘብ መጠን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ  ሰነዳቸዉን ኦርጅናሉንና ኮፒዉን ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

4. የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 15ኛው ቀን  ከጧቱ 4:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ በየሎት ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000018182789 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  ስም በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

5. የጨረታ ሠነዱን እሰከ 15ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ድረስ በዩኒቨርሲቲዉ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

6. የጨረታ ሣጥኑ 15ኛው ቀን ከጧቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም  ሕጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት በዩኒቨርሲቲዉ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፤፤

7. ሁሉም ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO /ባንክ ጋራንቲ/ የሚመለስላቸው አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% ሲያሲይዙ ብቻ ይሆናል፡፡

8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465514615 ወይም 0911014555 ፋክስ 0465515113 መጠየቅ ይቻላል

 

Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 05/03/2020
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date06/05/2020
Extended To
Reason for extension