The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ HU-ONT-11-2012 ]
Procurement Type Goods
Fiscal Year 2019
Bid Description

የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ዝዝር

ምድብ አንድ፦ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ጫማዎች ግዥ

ተራ ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ያንዱ ዋጋ ከነተጨማሪ እሴት ታክሱ

የጠቅላላ ዋጋ ከነተጨማሪ እሴት ታክሱ

የሾፌሮች ሙሉ ኮትና ሱሪ ከለር  ጥቁር ሰማያዊ የሆነ ቴትሮን ፖሊስተር ኮቱ ላይ ገበር ያለው ፣ ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

700

 

 

የምርምር ጥበቃዎች ሸሚዝና ሱሪ ግሬይ ቴትሮን ፖሊስተር ሸሚዙ ኪስ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ በማዎ ስፌት ሆኖ ሸሚዚ እጀ ሙሉ የሆነ

ቁጥር

400

 

 

ብትን ጨርቅ ለጥበቃ ሠራተኞች የተያየ ከለር፣ ቴትሮንና ፖሊስተር ጨርቅ እና ትራት ያለው

ሜትር

1750

 

 

የጽዳት ሠራተኞች ሙሉ ቀሚስ የተለያየ ከለር ቴትረን ወገቡ ላይ ላስቲክ ያለው ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

1500

 

 

የጽዳት ሠራተኞች ውስጥ ልብስ የተለያየ ከለር ሬዲሜድ  ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

1500

 

 

የጽዳት ሠራተኞች ሙሉ ሸሚዝና ሱሪ የተለያየ ከለር ቴትሮን ፖሊስተር ሸሚዙ ኪስ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት ፣ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ( ለወንዶች)

ቁጥር

1300

 

 

የምግብ ቤት ሠራተኞች ሸሚዝና ሱሪ የተለያየ ከለር ፖሊስተር ሸሚዙ ኪስ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ (ለወንዶች)

ቁጥር

1000

 

 

የምግብ ቤት ሠራተኞች አስተናጋጅ ሸሚዝና ሱሪ ውሃ ሰማያዊ ከለር፣ቴትሮነና ፖሊስቴር ጨርቅ ሸሚዙ ኪስ ላይ የዩኒቨርሲቲ አርማ ያለበት እና ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

400

 

 

የምግብ ቤት ሠራተኞች ውስጥ ልብስ የተለያየ ከለር ሬዲሜድ ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

1400

 

 

የምግብ ቤት ሠራተኞች ቀሚስ የተለያየ ከለር ከቴትረንና ፖሊስቴር ጨርቅ የተዘጋጀና ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

1400

 

 

የተላላኪዎች ኮትና ጉርድ/ ሱሪ ጥቁር ሰማያዊ ከቴትሮንና ፖሊስቴር ጨርቅ ኮቱ ላይ ሙሉ ገበር ያለው፣ ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

600

 

 

ጋዋን ነጭ ቴትሮን 6000 ኪሱ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

6000

 

 

ጋዋን ጥቁር ሰማያዊ ቴትሮን 6000 ኪሱ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

4000

 

 

ጋዋን ለኤሌክትሪሺያን ቀይ ቴትሮን 6000 ኪሱ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

100

 

 

ቱታ ጥቁር ሰማያዊ ቴትሮን ፖሊስተር/ካኪ ኪሱ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ ጥራት ባለው ስፌት ተዘጋጀ

ቁጥር

2700

 

 

ቱታ ለኤሌክትሪሺያንና ስጋ ቆራጭ ቀይ ቴትሮን ፖሊስተር/ካኪ ኪሱ ላይ የዩኒቨርሲቲው አርማ የታተመበት፣ ጥራት ባለው ስፌት ተዘጋጀ

ቁጥር

200

 

 

ሙሉ ሽርጥ ውሃ ሰማዊ ከጥጥና ሴንቴቲክ ድብልቅ የተዘጋጀ ከፊት ለፊት ኪስ ያለው፣እጀ ጉርድ፣በጥሩ ስፌት የተዘጋጀ ኮፊ ያለው

ቁጥር

3000

 

 

ጉርድ ሽርጥ (ለአስተናጋጆች) ቀይ ቡኒ ታርገን ከፊት ለፊት ኪስ ያለው፣ጥራት ባለው ስፌት የተዘጋጀ

ቁጥር

3000

 

 

የወንድ ሸሚዝ ለሾፌሮች ለጥበቃ ሠራተኞች፣ ምግብ ቤት  እና ጽዳት  ሰራተኞች ሬዲሜድ ከሱፍ ጨርቅ የተዘጋጀና የተለያየ ከለርና ጥራት ያለው

ቁጥር

6500

 

 

የዝናብ ልብስ ጥቁር ከለር ፕላስቲክና ለስራ አመቺ የሆነ

ቁጥር

2000

 

 

ፕላስቲክ ጓንት ጥቁር 200 ግራም

ቁጥር

4000

 

 

ሄልሜት ከጠንካራፕላስትክ የተዘጋጀ

ቁጥር

100

 

 

የዓይን መከላከያ ትቁር (ጉግል) ፕላስቲክ

ቁጥር

300

 

 

የጨርቅ ማስክ ነጭ ከጥጥና ሴንቴቲክ ድብልቅ የተዘጋጀ እና ለስራ አመቺ ሆነ

ቁጥር

3000

 

 

አንጸባራቂ ኮት ጥራት ያለውና ለስራ አመቺ

ቁጥር

150

 

 

ላስትክ ሽርጥ ጥቁር፣ከቴትሮንና ፖሊስቴር የተዘጋጀና ለስራ አመቺ የሆነ

በቁጥር

200

 

 

የመበየጃ መነፀር ጥቁር፣ ጠንካራና ጥራት ያለውና ለስራ አመቺ

ቁጥር

100

 

 

የቆዳ ጓንት ጥቁር፣ ሙሉ ቆዳና ከጠንካራ ቆዳ የተዘጋጀ

ቁጥር

500

 

 

የደህንነት ጫማ ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነና ጥቁር

ጥንድ

1700

 

 

አጭር የስራ ቆዳ ጫማ (የሴት) ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

በጥንድ

6000

 

 

አጭር የስራ ቆዳ ጫማ (የወንድ) ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

በጥንድ

6000

 

 

አጭር ቆዳ ጫማ( የጥበቃ ሰራተኞች) (የወንድ) ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

በጥንድ

400

 

 

አጭር ቆዳ ጫማ (የጥበቃ ሰራተኞች)  (የሴት) ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

በጥንድ

100

 

 

አጭር ቡትስ ቆዳ ጫማ (የሾፌሮች ረዳት ሾፌሮች መካኒኮች እና ማሽነሪ ሰራተኞች) ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

ጥንድ

300

 

 

ረዥም ቡትስ ቆዳ ጫማ (የጥበቃ ሠራተኞች) ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

ጥንድ

700

 

 

አጭር ቡትስ ቆዳ ጫማ ለሴት ጥበቃ ሠራተኛ ሙሉ በሙሉ ከቆዳ የተሰራና ሞዴሉ ለስራ አመቺ የሆነ

ጥንድ

100

 

 

ፕላስቲክ ቡትስ ጫማ ለ(እረኛ፣ወተት አላቢ) ከለሩ ጥቁር የሆነ

ጥንድ

500

 

 

ባትሪ ትልቁ፣ የተለያ ከለር፣ ቻርጅ የሚደረግና ጥራት የለዉ ሆኖ ለስራ የሚመች

በቁጥር

2500

 

 

ዣንጥላ መጠኑ መካከለኛ የሆነ የተለያየ ከለር ያለውና  ጥራት ያለውና ለስራ አመቺ የሆነ

በቁጡር

1000

 

 

ቀበቶ ጥቁር ከሸራ የተሰራ ሆኖ ጥራት የለዉና ለስራ አመቺ የሆነ

በቁጡር

600

 

 

የመስክ ቆብ የተለያየ ከለር ያለው ከካኪ የተሰራና ለስራ አመቺ የሆነ

በቁጡር

2000

 

 

 

ካልሲ ረዥም፣ ጥቁር ከለር ያለው ፣ከጥጥና ሴንቴቲክ ድብልቅ የተዘጋጀ እና ለስራ አመቺ የሆነ

በቁጡር

1000

 

 

ማሳሰቢያ፦

  • ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ጫማዎች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት አንዳንድ ናሙና የማቅረብ ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የተሸነፉባቸው ዕቃዎች የጨረታ ውጤት በተገለፀው 6 ወር ውስጥ ዕቃው ባለበት ቦታ መቶ የማይወስዱ ከሆነ የኒቨርሲቲው እቃውን የሚወርስ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 01/10/2019
Bid Closing Time 10:15 AM
Expected Award Date10/10/2019
Extended To
Reason for extension