The FDRE Public Procurement and Property Authority

በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን

Detail Tender Information

Bid No. [ DDU/FSW/NCB/P/W/14/2010 ]
Procurement Type Works
Fiscal Year 2018
Bid Description

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር DDU/FSW/NCB/P/W/14/2010

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአጥር ግንባታ ስራ ለማከናወን በግልጽ ጨረታ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 9 በተጠቀሱት አድራሻ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ  እስከ ግንቦት 22 / 2010 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ  በተ.ቁ 9 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታውም በዚሁ ዕለት ግንቦት 22 / 2010 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው፤

4.1. በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውና ለዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ፤

4.2. ማንኛውንም የወቅቱን የመንግስት ግብርና ታክስ ለመክፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ፤

4.3. በመንግስት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል፤

4.4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤

4.5. ተጫራቾች ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጫራቾች የሚሞሉ ቅጾችን በትክክል ሞልተው በመፈረም እና ማህተም በማድረግ መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4.6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ ከዚህም በተጨማሪ ተጨራቾች የሚያቀርቡት ዋስትና የጨረታ ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት ቀን በኃላ ላሉት 28 ቀናት ዋስትናውን ህጋዊነት የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል

 

ተ.ቁ

የኘሮጀክቱ ዓይነት

ጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የአጥር ግንባታ

200,000

 

  1. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ለአሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የስራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች አቅርቦቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ዩኒቨርሲቲው የተጫራቾችን ብቃት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መስፈርቶች፣ የጨረታ መመሪያዎችና ሌሎችም ተዛማጅነት ያላቸውን መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያካተተ ስለሆነ ሁሉም ተሳታፊ ተጫራቾች እንዲተገብሩ ያሳስባል፤
  3. ተጫራቾች ስለ ማጭበርበር እና ሙስና ላለመፈፀም ማረጋገጫ በመስጠት ግዴታ የሚገባበትን ቅጽ በመፈረም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አካተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  4. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
  5. ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤

ድሬዳዋ ዩኒርቨሲቲ ቢሮ ቁጥር B- 9

ስልክ ቁጥር 0251 12 78 63

ፋክስ ቁጥር 0251 12 79 71

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1362

ድሬዳ

Mode of procurement NCB
Bid Closing Date 30/05/2018
Bid Closing Time 10:00 AM
Expected Award Date19/06/2018
Extended To
Reason for extension